ለመንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ለሁለተኛ ቀን እንደቀጠለ ነው
Posted on Oct 21st, 2018 in
Featured,
News,
Politics |
0 comments

ለከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ እንደዋለ ነው።
በዛሬው የማህበራዊና ባህላዊ መድረኮች አጠቃቀም፣ በብቃት የመምራት ክህሎት ፣ ፕሮቶኮል እና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲሀጉም
ምርጥ መልዕክት ስለማስተላለፍ በሚሉ ርዕሶች በአገር ውስጥ እና በውጭ ባለሙያዎች ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል::
ስልጠናውና ውይይቱ በዛሬው ዕለት እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል::
Leave a Reply