በደቡብ ክልል በጸጥታ ችግር የተፈናቀሉ ዜጎችን የመርዳት ስራ ተጠናክሩ መቀጠሉ ተገለጸ

Qeerrroo Tube
ነሐሴ 25∕2010
በደቡብ ክልል በተለያየ የፀጥታ ችግሮች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጐችን ወደቀያቸው የመመለስ፣ መልሶ የማቋቋም እና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ ክልል እርሻና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሃላፊና የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ም/ቤት ምክትል ሰብሳቢ አቶ ጥላሁን ከበደ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

banner ad

One Response to “በደቡብ ክልል በጸጥታ ችግር የተፈናቀሉ ዜጎችን የመርዳት ስራ ተጠናክሩ መቀጠሉ ተገለጸ”

  1. This is really interesting, You’re an excessively professional blogger.
    I’ve joined your rss feed and stay up for looking
    for more of your fantastic post. Additionally, I have
    shared your web site in my social networks https://918.network/casino-games/66-joker123

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *