የሶማሊያውፕሬዝዳንት ሞሀምድ አብዱላሂ ሞሀሜድ አስመራ ገቡ

ነሀሴ 30፣2010

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሞሀምድ አብዱላሂ  ሞሀሜድ አስመራ ገቡ።

ፕሬዝዳንቱ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና  በኤርትራ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ  አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ሶስቱ መሪዎች ዛሬ ምሽት ላይ የሶስትዮሽ ጉባኤ ያደርጋሉ፤ በሶስቱ አገራት ትስስር፣ ወዳጅነትና ትብብር ላይም እንደሚመክሩ  የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል ገልጸዋል፡፡

banner ad

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *