የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ

የኢንተርኔትና ማህበራዊ ሚዲያ ለአንድ ሀገር እድገት ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይታወቃል። ባለፈውም አስተዳደር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ሁከት በተነሳ ቁጥር መረጃዎች እንዳይወጡ ኢንተርኔት ይዘጋል፣ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አስተዳደርም በምስራቅ ኢትዮጵያ እንዲሁ በተመሳሳይ የኢንተርኔት አገልግሎት ተዘግቶ ቆይቷል።

ኢንተርኔት መንግስት ሲፈልግ የሚዘጋውና የሚከፍተው መሆን እንደሌለበት ይታወቃል። በዚህ ዙሪያ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ችግር ተፈጥሯል በተባለበት አካባቢ ኢንተርኔት መዝጋትን በተመለከተም አካሄዱ አግባብ አለመሆኑን ጠቅሰው፥ ይህን በማድረግና ቴክኖሎጅን በመገደብ የሚፈጠር ተቃርኖን የማርገቡ ስራ ትክክል አለመሆኑንም በምላሻቸው ተነስቷል።

Abiy-Ahmed_
 

banner ad

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *