የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

qeerrootube_የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የኦነግ አመራሮች ለመቀበል ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ዜጐች በመስቀል አደባባይ ደማቅ አቀባባል በማድረግ ላይ ናቸው፡፡

የኦነግ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከናወን ቄሮዎች ከፍተኛ  አስተዋፅኦ እያበረከቱ መሆኑ ተገልጿል፡፡

 

banner ad

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *