ደቡብ ፖሊስ የከፍተኛ ሊግ ሻምፕዮን ሆነ

ነሃሴ 29/2010

ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዱየም ደቡብ ፖሊስ ባህር ዳር ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሻምፕዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡

 

ሁለቱም ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማድረጋቸውን ቢያረጋግጡም ሻምፕዮን የሚሆነውን ለመለየት ግን በተደረገው ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ አሸናፊ ሆኗል፡፡

በተመሳሳይም በሃዋሳ ስታዲየም በተካሄደው ሌላኛው ጨዋታ ሽሬ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ለመጀመሪያ ፕሪሚየር ሊጉን መቀላቀል ችሏል፡፡

በመሆኑም ደቡብ ፖሊስ፤ ባህር ዳር ከነማ እና ሽሬ እንዳስላሴ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀሉ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡

ሶከር ኢትዮጵያ

banner ad

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *