ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ከግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ከግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ በአፍሪካ ህብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ወቅት ከግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ  ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተለይም የጋራ ትብብርን በማጠናከር ዙሪያ መምከራቸው ነው የተገለፀው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የኬንያን ፣ የደቡብ አፍሪካን  ፣ የጊኒንና የጋናን ፕሬዚዳንቶች በትናንትናው ዕለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ይታወቃል።

ምንጭ፡- የጠ/ሚ ጽ/ቤት

banner ad

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *